በገዛ አገሩ መሬቱ እየራቀው
ምንም እንኳ ይሄ ዘፈን የተዘፈነው ስለአማራው ቢሆንም ለሁሉም ኢትዮጵያዊያንን ሁኔታ ይመለከታል፡ ዋናው መልዕክቱ አግላይ በሆነው የፖለቲካስ ሥርዓት ምክንያት በአገራቸው በሠላም ሠርተው እና ቤተሰብ አፍርተው ለመኖር ለተሳናቸው ሁሉ ነው። ይህ ደግሞ የማይመለከተው አንድም ኢትዮጵያዊ ማሕበረሰብ የለም። የቋንቋ ክፍፍሉ ብዙወችን አገር የለሽ እንዳደረጋቸው እናውቃለን። ሁኔታው ግን አገር የለሾችን ብቻ ሳይሆን የእራሳቸው ክልል ያላቸውንም እየጎዳ እንደሆነ ግልጽ ነው። …