Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 

Share This

“ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 10-12/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታዎች እና የቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ሲመክር የቆየው ኮንፍረንስ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል።

ኮንፈረንሱ ለፓርቲው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችና ቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመገንባት የተዘጋጀ መድረክ መሆኑ ይታወሳል።

በኮንፈረንሱ ማጠቃለያ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ተገኝተዋል። የኮንፈረንሱ የአቋም መግለጫ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል፦

Read more

Leave a Comment