በገዛ አገሩ መሬቱ እየራቀው

Written by Berhanu Anteneh

May 28, 2022

Share This

ምንም እንኳ ይሄ ዘፈን የተዘፈነው ስለአማራው ቢሆንም ለሁሉም ኢትዮጵያዊያንን ሁኔታ ይመለከታል፡ ዋናው መልዕክቱ አግላይ በሆነው የፖለቲካስ ሥርዓት ምክንያት በአገራቸው በሠላም ሠርተው እና ቤተሰብ አፍርተው ለመኖር ለተሳናቸው ሁሉ ነው። ይህ ደግሞ የማይመለከተው አንድም ኢትዮጵያዊ ማሕበረሰብ የለም። የቋንቋ ክፍፍሉ ብዙወችን አገር የለሽ እንዳደረጋቸው እናውቃለን። ሁኔታው ግን አገር የለሾችን ብቻ ሳይሆን የእራሳቸው ክልል ያላቸውንም እየጎዳ እንደሆነ ግልጽ ነው።

ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ

Leave a Comment