ደረጀ ሀይሌ ከመኢሶን መሥራቾች አንዱ የሆነዎን አንዳርጋቸው አሰግድን ቁልፍ ጥያቄወች ይጠይቀዋል፤ ለምሳሌ በመኢሶን እና በኢሕአፓ መካከል ልዩነታቸው ምን ነበር? አንዳርጋቸው አጥጋቢ መልስ አይሰጥም።
በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E05P02 – BenegrachinLay! Andargachew Asegid
Written by Berhanu Anteneh