አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው ሽመልስና ኢትዮጵያን እንዴት እናድን?

ብሔር ሳይኖር የብሔር ፖለቲካ የበጣጠሳት ኢትዮጵያ እንዴት ወደ ትክክለኛው ታሪካዊ ዱካ (historical trajectory) ልትመለስ ትችላለች? በሪፖርተር ጋዜጣ ከሁሴን አዳል መሐመድ በተጻፈው ላይ ተመርኩዞ ፈታ ዕለታዊ (Feta Daily) እንዳቀረበው።

አድዋ የማን ድል ነው?

እኛ የሰው ልጆች ብዙ የማያወዛግቡ ጉዳዮች ያወዛግቡናል።  ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የስፖርት እና የባሕል ሚኒስትር ባለሥልጣን የአድዋ በዓል እንደተለመደው የሚኒልክ ሀውልት በቆመበት ማዕከል እንደማይከበር ማስታውቁን ተከትሎ ሃሳቡን ከሚቃወመው አቅጣጫ ጫጫታው በዝቷል። የጫጫታው ይዘት የድል በዓሉ በተለመደው ማዕከ አለመከበር የበዓሉን ታሪካዊ ምንነት ያሳንሰዋል የሚል ነው። እኔም ስሜቱን እጋራዋለሁ። ስለሆነም ለመላው ዓለም በተለይም ለኢትዮጵያዊያን የበዓሉን ምንነት ለማስገንዘብ የምትከተለውን …

Read More

ማን ነኝ

ብርሃኑ አንተነህ እባላለሁ። በትምህርት የምጣኔ ሀብት ባለሙያ (ኢኮኖሚስት) ነገር ግን በዓለም ዙሪያ በየዕለቱ የምታዘባቸው ለሰው ልጅ የአሁን እና የወደፊት የጋራ ዕጣ ፋንታ ጠንቅ የሆኑ ሁኔታወች እና ተጓዳኝ አድራጎቶች በእጂግ የሚያሳስቡኝ ተራ ግለሰብ ነኝ። ባጭሩ ዓለም ሠላም የሰፈነባት እና ሁሉም የዓለም ሕብረተሰብ አባል ካለሥጋት የደስታ ተቋዳሽ የሚሆንባት ፍትሀዊ እንድትሆን እመኛለሁ። የድሕረገጼ (justice4allandall4justice.com) እና የዩትዩብ የቴሌቪዥን መስኮቴ …

Read More

ፋኖ ማን ነው

ሰሞኑን ስለፋኖ ብዙ ንትርክ እሰማለሁ። ብዙወች በጥሞና ላዳመጣቸው የፋኖን ምንነት ካለማወቅ እንደመነጩ ያስታውቃሉ። ከፋኖ አቅጣጫ በተለይ መንግሥት ጣቱን ቀሰረብን ብለው በማመናቸው እራሳቸውን ግልጽ ለማድረግ በሚያደርጉት ጥረት ፋኖን ለመግለጽ ሞክረዋል። በቅርቡ በባሕር ዳር እና በምሥራቅ ጎጃም በሥልጠና ላይ የነበሩ የፋኖ አባሎች ከመንግሥት ጋር በወገኑ ኃይሎች መበተናቸው ሲሰማ የፋኖወች ሥጋት ምክንያታዊ ይመስላል። እንዲያውም ባለፉት ሁለት ቀናት ሾልኮ …

Read More